ጻዕዳ ጣፍ / ነጭ ጤፍ /Teff Mehl hell (Teffmehl 1kg)
Artikelnummer: 1316
Beschreibung
ሓርጭ ጣፍ ብዙሕ ፈትሊ (fiber)፣ ሚንራላትን ከምኡውን ኣካላት ሃነጽቲ ዝኾኑ ነገራት (Protein) ዝሓዘ እዩ። ስለዝኾነ ጣፍ ህይወቱ ብጥዕናን ብጽቡቕ ኩናታትን ክመርሕ ንዝደሊ ሰብ ተመራጺ እዩ። በተወሳኺ ጣፍ ካብቲ ካልእ ብዝተፈለየ ናይ መግቢ ዘይምስማዕን ኣለርጂን ንዘለዎ ሰብ ተመራጺ መግቢ እዩ። ጣፍ ብተፈጥርኡ ግሉትን የብሉን (gluten-free) ፣ ብተወሳኺ ምስቶም ካልኦት ሓርጭ ክወዳደር ከሎ ብጣዕሚ ውሑድ ናይ ፍሩታ ሽኮር (fructose) እዩ ዘለዎ። ተነቃፊ ጨጓራን ምዓንጣን ንዘለዎ ሰብ ከምኡውን ጽቡቅ ናይ ከሰዐ ስምዒት ንዘይሰምዖ ሰብ ጣፍ ተመራጺ መግቢ እዩ።
የጤፍ ዱቄት ብዙ አሰር (fiber)፣ ሚኒራሎችን እና በጣም ብዙ ገንቢ ንጥረ ነገሮችን (protein) ይዟል። ሰለሆነም ጤፍ ለማንኛውም ሰው ህይወቱን በጤናማነትና በጥሩ ሁኔታ መምራት ለሚፈልግ ተመራጭ ምግብ ነው። በተጨማሪም ጤፍ ከሌላው በተለየ ሁኔታ የምግብ ኣለመስማማት እና የምግብ አለርጂ ችግር ላለባቸው ሰወች ተመራጭ ነው። ጤፍ በተፈጥሮው ግሉትን የለውም (gluten-free) ከሌሎች ዱቄቶች ጋር ሲወዳደር በጣም ትንሽ የፍራፍሬ ስኳር (fructose) ነው ያለው። ቁጡ ጨጓራ እና ኣንጀት ላላቸው እንዲሁም ግልፍተኛ ወይም ኣስቸጋሪ የሆድ ስሜት ለሚሰማቸው ሰወች ተሰማሚ ነው።
Teffmehl enthält viele Ballaststoffe, reichlich Mineralstoffe und relativ große Mengen an Eiweiß. Das macht Teffmehl zum idealen Lebensmittel für alle, die sich gern etwas Gutes und Gesundes gönnen.
Besondere Vorzüge hat Teffmehl allerdings für Menschen, die an Unverträglichkeiten oder Nahrungsmittelallergien leiden: Es ist von Natur aus völlig frei von Gluten und enthält zudem nur sehr wenig Fruchtzucker (Fruktose) (2).
Im Gegensatz zu herkömmlichem Mehl bekommt Teffmehl außerdem häufig auch denjenigen, die einen empfindlichen Magen und Darm haben oder unter Reizdarm symptomen leiden.